This job listing has expired

Applications are no longer being accepted for this position.

ጀኔራል ቴክኒሻን (ሁለገብ ጥገና) ባለሙያ

Yiha Real Estate PLC • Addis Ababa

On-siteFull-timeAddis AbabaJunior

Experience

Junior

Salary

Not specified

Posted

16 days ago

Deadline

Expired (8 days ago)

Job Description

Vacancy Number: ይሓ/15779/19

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በኤሌክትሪካል፣ በፕላምቢንግ፣ በጀኔራል ቴክኒሻንነት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሌቨል IV የተመረቀ/የተመረቀች

  • የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 2 ዓመት፣ ለሌቨል IV 4 ዓመት በኤሌክትሪሻን፣ በፕላምበር እና በሊፍት ልምድ ያለው/ያላት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የማመልከቻ መመሪያ

የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናው እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይሓ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር “ይሓ ሲቲ ሴንተር” ዋና መ/ቤት ሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር F2/12 በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እናሳውቃለን።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0115576954/ 0922079575 ይደውሉ፡፡

Requirements

Required Skills

troubleshootresolve equipment malfunctionsuse testing equipmentinspect industrial equipmentperform test runwrite technical reports

Level

Junior

Location

Addis Ababa

How to Apply

የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናው እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይሓ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር “ይሓ ሲቲ ሴንተር” ዋና መ/ቤት ሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር F2/12 በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እናሳውቃለን። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0115576954/ 0922079575 ይደውሉ