Tsehay Industry S.C logo

የኮስትና በጀት አካውንታንት

Tsehay Industry S.CAddis Ababa

On-siteFull-timeAddis AbabaEntry Level

Experience

Entry Level

Salary

Not specified

Posted

2 days ago

Deadline

in 16 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ ያለው/ላት

  • በአለም አቀፍ የሂሣብ ሪፖርት ስርዓት /IFRS/ እና በአካውንቲንግ ሶፍትዌር አጠቃቀም ስልጠና የተከታተለ/የተከታተለች

የስራ ልምድ፡

  • ለሁለተኛ ዲግሪ  0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ  2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

  • በማምረቻ ድርጅት ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በድርጅቱ እስኬል መሠረት

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የማስረጃዎቻችሁን በኢሜል አድራሻችን hrm@tsehayidustrysc.com ወይም የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ሊቲ ቶታል ከመናኸሪያ ዝቅ ብሎ ከካፍደም ህንፃ 800ሜትር ገባ ብሎ ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ በድርጅታችን የሰው ሃብት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ በመቅረብ ማመልከትና መወዳደር የምትችሉ ሲሆን ቅዳሜ ግማሽ ቀን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 011 434 01 10/011 434 05 09 ይደውሉ፡፡

ፋክስ: 011 434 99 50/011 434 10 13

ፖ.ሳቁ 5751

Requirements

Required Skills

interpret financial statementsperform cost accounting activitiesuse office systemsanalyse financial performance of a companyevaluate budgetscontrol of expensesprovide cost benefit analysis reports

Level

Entry Level

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልካቾች የማስረጃዎቻችሁን በኢሜል አድራሻችን hrm@tsehayidustrysc.com ወይም የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ሊቲ ቶታል ከመናኸሪያ ዝቅ ብሎ ከካፍደም ህንፃ 800ሜትር ገባ ብሎ ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ በድርጅታችን የሰው ሃብት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ በመቅረብ ማመልከትና መወዳደር የምትችሉ ሲሆን ቅዳሜ ግማሽ ቀን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 011 434 01 10/011 434 05 09 ይደውሉ፡፡