
Experience
Junior
Salary
Not specified
Posted
1 day ago
Deadline
in 15 days
Job Description
What We’re Looking For
Experience:
Years of Experience: የመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም /10+3/ ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማ 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡
Relevant Experience:
Education & Certifications
Educational Requirements: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት/በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት/በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት/በቢሮ አስተዳደርና ሴክሬታሪያል ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /10+3/ ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማ
Additional Information
- Salary: በድርጅቱ እስኬል መሠረት
- Contract Type: በቋሚነት
- Hiring Needs: 1
Application Instructions
How to Apply: አመልካቾች የማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በድርጅታችን የሰው ሃብት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ በመቅረብ ወይም መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ብቻ በኢሜል አድራሻ ዶክመንታችሁን በመላክ ማመልከትና መወዳደር የምትችሉ ሲሆን ቅዳሜ ግማሽ ቀን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Fax: 011 434 99 50/011 434 10 13
In-Person Application Location: ቃሊቲ ቶታል ከመናኸሪያ ዝቅ ብሎ ከካፍደም ህንፃ 800ሜትር ገባ ብሎ ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ
Application Email: hrm@tsehayidustrysc.com
Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15/አስራ አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት
Vacancy Number: OF/KMPF/027
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact:
- Phone Number: 011 434 01 10/011 434 05 09
- P.O. box: 5751
Requirements
Required Skills
Level
Junior
Location
Addis Ababa