This job listing has expired

Applications are no longer being accepted for this position.

Tracon Trading PLC logo

ጁኒየር ኤች አር ዳታ ኦፊሰር

Tracon Trading PLC • Addis Ababa

On-siteFull-timeAddis AbabaEntry Level

Experience

Entry Level

Salary

Not specified

Posted

15 days ago

Deadline

Expired (8 days ago)

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፒዩተር ሳይንስ /ኢንፎርሜሽን ሳይንስ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ያላት

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 2

  • ደመወዝ: በስምምነት

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የሰራተኞችን መረጃ በኤሌክትሮኒክስ ሲስተምና በፋይል በትክክል መመዝገብና ማደራጀት

  • አዲስ የሚቀጠሩ ሰራተኞችን መረጃ ወደ የሰው ሀብት ዳታቤዝ ማስገባት

  • የሰራተኞችን የግል መረጃ፣ የትምህርት ደረጃ፣ የሥራ ልምድ፣ የሥራ መደብና የቅጥር ሁኔታ ማዘመን

  • የሰራተኞችን መረጃ ትክክለኛነት መፈተሽና የተሳሳቱ መረጃዎችን ማስተካከል

  • የሰራተኞችን የሥራ መግቢያና መውጫ፣ የዕረፍት ፈቃድና ሌሎች የሰው ሀብት መረጃዎችን መመዝገብና ማዘመን

  • የሰራተኞችን የግል ፋይሎችና ሰነዶች በተገቢው ሁኔታ ማደራጀትና መጠበቅ

  • የኮምፒዩተር እውቀት ያለው/ያላት

የማመልከቻ መመሪያ

ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አንዲሁም ማመልከቻና ሲቪ በመያዝ በኢሜል አድራሻችን፡ hrtracon@gmail.com ወይም ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ ወይንም ጀሞ 3 ወደ ሎጂ በሚወስደው መንገድ ትራኮን ቡና ቦርድ ዋና መስሪያ ቤት አስተዳደር ቢሮ 4ኛ ፎቅበግንባር በመቅረብ ወይም በኢሜኤል አድራሻችን ላይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማስታወሻ፡ በኢሜይል የምታመልክቱ አመልካቾች ሲቪ (CV)፣ የሥራ ልምድ እና ተያያዥ የትምህርት ማስረጃዎችን በአንድ ላይ በማቀናጀት በአንድ የፒዲኤፍ (PDF) ፋይል ብቻ አያይዘው መላክ ሲኖርባቸው የሚያመለክቱበትን የሥራ መደብ ስም (Job Title) በኢሜይሉ ርዕስ (Subject) ላይ በግልጽ መጥቀስ አለብዎት። ከላይ የተጠቀሱትን መመሪያዎች አሟልተው የማይልኩ አመልካቾች ማመልከቻቸው ውድቅ የሚደረግ መሆኑን  እንገልጻለን።

Requirements

Required Skills

write work-related reportsuse communication techniquesdocument interviewsidentify with the company's goals

Level

Entry Level

Location

Addis Ababa

How to Apply

ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አንዲሁም ማመልከቻና ሲቪ በመያዝ በኢሜል አድራሻችን፡ hrtracon@gmail.com ወይም ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ ወይንም ጀሞ 3 ወደ ሎጂ በሚወስደው መንገድ ትራኮን ቡና ቦርድ ዋና መስሪያ ቤት አስተዳደር ቢሮ 4ኛ ፎቅ በግንባር በመቅረብ ወይም በኢሜኤል አድራሻችን ላይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 09-30-07-91-71, 09-76-62-41-76 ይደውሉ፡፡

Contact Email

hrtracon@gmail.com
ጁኒየር ኤች አር ዳታ ኦፊሰር at Tracon Trading PLC | HojiiNet