This job listing has expired

Applications are no longer being accepted for this position.

Tracon Trading PLC logo

ጀማሪ የሰው ሀብት አስተዳደር ኦፊሰር

Tracon Trading PLC • Addis Ababa

On-siteFull-timeAddis AbabaEntry Level

Experience

Entry Level

Salary

Not specified

Posted

15 days ago

Deadline

Expired (8 days ago)

Job Description

Vacancy Number: 7D-FFP፦ 016/02/2019

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ሂዩማን ሪሶርስ ማኔጅመንትና ተዛማች የትምህርት መስኮች የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 0

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ: በስምምነት

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የሠራተኞችን የግል መረጃና የሥራ መዝገቦች ማደራጀትና ማዘመን

  • በሠራተኞች ቅጥርና ምልመላ ሂደት ላይ ድጋፍ መስጠት

  • ከሠራተኞች የሚቀርቡ ጥያቄዎችንና ቅሬታዎችን ተቀብሎ ለሚመለከተው አካል ማስተላለፍ

  • የሰው ሀብት አስተዳደር ፖሊሲዎችና ሥርዓቶች በአግባቡ መተግበራቸውን መከታተል

  • የሰው ሀብት ሪፖርቶችንና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶችን ማዘጋጀት

የማመልከቻ መመሪያ

ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አንዲሁም ማመልከቻና ሲቪ በመያዝ በኢሜል አድራሻችን፡ hrtracon@gmail.com ወይም ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ ወይንም ጀሞ 3 ወደ ሎጂ በሚወስደው መንገድ ትራኮን ቡና ቦርድ ዋና መስሪያ ቤት አስተዳደር ቢሮ 4ኛ ፎቅበግንባር በመቅረብ ወይም በኢሜኤል አድራሻችን ላይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማስታወሻ፡ በኢሜይል የምታመልክቱ አመልካቾች ሲቪ (CV)፣ የሥራ ልምድ እና ተያያዥ የትምህርት ማስረጃዎችን በአንድ ላይ በማቀናጀት በአንድ የፒዲኤፍ (PDF) ፋይል ብቻ አያይዘው መላክ ሲኖርባቸው የሚያመለክቱበትን የሥራ መደብ ስም (Job Title) በኢሜይሉ ርዕስ (Subject) ላይ በግልጽ መጥቀስ አለብዎት። ከላይ የተጠቀሱትን መመሪያዎች አሟልተው የማይልኩ አመልካቾች ማመልከቻቸው ውድቅ የሚደረግ መሆኑን  እንገልጻለን።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 09-30-07-91-71, 09-76-62-41-76 ይደውሉ፡፡

Requirements

Required Skills

human resources department processesmanage human resourcesidentify necessary human resourceshuman resource managementrecruit employeeslisten activelyinterview peopleuse communication techniquesdocument interviews

Level

Entry Level

Location

Addis Ababa

How to Apply

ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አንዲሁም ማመልከቻና ሲቪ በመያዝ በኢሜል አድራሻችን፡ hrtracon@gmail.com ወይም ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ ወይንም ጀሞ 3 ወደ ሎጂ በሚወስደው መንገድ ትራኮን ቡና ቦርድ ዋና መስሪያ ቤት አስተዳደር ቢሮ 4ኛ ፎቅበግንባር በመቅረብ ወይም በኢሜኤል አድራሻችን ላይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 09-30-07-91-71, 09-76-62-41-76 ይደውሉ፡፡

Contact Email

hrtracon@gmail.com