
Experience
Entry Level
Salary
ETB 14K - 14K
Posted
about 10 hours ago
Deadline
in 4 days
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተምስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 2
ደመወዝ ፡ 13732
ደረጃ፡ X
ዲፓርትመት፡ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የኮምፒዩተር ላብራቶሪዎችንና የተግባር ስልጠና ክፍሎችን ለትምህርት ማዘጋጀት
ኮምፒዩተሮችን፣ ሶፍትዌሮችንና የኔትወርክ መሳሪያዎችን መጫንና ማዋቀር
ለተማሪዎችና ለመምህራን የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት
የሶፍትዌርና የሃርድዌር ችግሮችን መለየትና መፍታት
በኮምፒዩተር ላብራቶሪ የተግባር ትምህርትና የፈተና ሂደቶች ቴክኒካዊ ድጋፍ መስጠት
የኮምፒዩተር ላብራቶሪዎችን ደህንነትና ተገቢ አጠቃቀም መከታተል
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል የሙያ ፍቃድ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥባቸው ወንዶች 3.00 እና ከዚህ በላይ፣ ለሴቶች 2.75 እና ከዚያ በላይ ለአካል ጉዳተኞች 2.5 እና በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡ ለፈተና የተመለመሉ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀናት በውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ እና በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገፅ ይገለፃል፡፡
Requirements
Required Skills
Level
Entry Level
Location
Wolkite