Wolkite University logo

Technical Assistant

Wolkite UniversityWolkite

On-siteFull-timeWolkiteEntry Level

Experience

Entry Level

Salary

ETB 14K - 14K

Posted

about 10 hours ago

Deadline

in 3 days

Job Description

Job Requirements

  • የትምህርት ደረጃ፡ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተምስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 2

  • ደመወዝ ፡ 13732

  • ደረጃ፡ X

  • ዲፓርትመት፡ ኮምፒውተር ሳይንስ

Key Responsibilities

  • የኮምፒዩተር ላብራቶሪዎችንና የተግባር ስልጠና ክፍሎችን ለትምህርት ማዘጋጀት

  • ኮምፒዩተሮችን፣ ሶፍትዌሮችንና የኔትወርክ መሳሪያዎችን መጫንና ማዋቀር

  • ለተማሪዎችና ለመምህራን የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት

  • የሶፍትዌርና የሃርድዌር ችግሮችን መለየትና መፍታት

  • በኮምፒዩተር ላብራቶሪ የተግባር ትምህርትና የፈተና ሂደቶች ቴክኒካዊ ድጋፍ መስጠት

  • የኮምፒዩተር ላብራቶሪዎችን ደህንነትና ተገቢ አጠቃቀም መከታተል

Application Instructions

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል የሙያ ፍቃድ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥባቸው ወንዶች 3.00 እና ከዚህ በላይ፣ ለሴቶች 2.75 እና ከዚያ በላይ ለአካል ጉዳተኞች 2.5 እና በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡ ለፈተና የተመለመሉ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀናት በውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ እና በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገፅ ይገለፃል፡፡

Requirements

Required Skills

mentor individualsapply scientific methodsgather data

Level

Entry Level

Location

Wolkite

How to Apply

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል የሙያ ፍቃድ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥባቸው ወንዶች 3.00 እና ከዚህ በላይ፣ ለሴቶች 2.75 እና ከዚያ በላይ ለአካል ጉዳተኞች 2.5 እና በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡ የፈተና ቀናት በውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ እና በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገፅ ይገለፃል፡፡

Contact Email

hr@wku.edu.et
Technical Assistant at Wolkite University | HojiiNet