Wolkite University logo

Technical Assistant

Wolkite UniversityWolkite

On-siteFull-timeWolkiteEntry Level

Experience

Entry Level

Salary

ETB 14K - 14K

Posted

1 day ago

Deadline

in 4 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በአንስቴዢያ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
  • ብዛት፡ 4
  • ደመወዝ ፡ 13732
  • ደረጃ፡ X
  • ዲፓርትመት፡ አንስቴዢያ

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የአንስቴዢያ ላብራቶሪና የስልጠና ክፍሎችን ማዘጋጀትና ማደራጀት
  • የአንስቴዢያ መሳሪያዎችን ለትምህርትና ለተግባር ማዘጋጀት
  • የአንስቴዢያ መሳሪያዎችን መፈተሽ፣ ማጽዳትና መደበኛ ጥገና ማከናወን
  • ለተማሪዎችና ለመምህራን በተግባራዊ ስልጠና ወቅት ቴክኒካዊ ድጋፍ መስጠት
  • የላብራቶሪ የደህንነት የመመሪያዎችን ማስከበር
  • የመሳሪያ ብልሽቶችን መለየትና አስፈላጊውን የቴክኒክ እርምጃ መውሰድ
  • የላብራቶሪ እቃዎችን አጠቃቀምና ጥገና ሪፖርት ማዘጋጀት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል የሙያ ፍቃድ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥባቸው ወንዶች 3.00 እና ከዚህ በላይ፣ ለሴቶች 2.75 እና ከዚያ በላይ ለአካል ጉዳተኞች 2.5 እና በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡ ለፈተና የተመለመሉ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀናት በውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ እና በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገፅ ይገለፃል፡፡

Requirements

Required Skills

Level

Entry Level

Location

Wolkite

How to Apply

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል የሙያ ፍቃድ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥባቸው ወንዶች 3.00 እና ከዚህ በላይ፣ ለሴቶች 2.75 እና ከዚያ በላይ ለአካል ጉዳተኞች 2.5 እና በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡ የፈተና ቀናት በውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ እና በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገፅ ይገለፃል፡፡

Contact Email

hr@wku.et
Technical Assistant at Wolkite University | HojiiNet