
On-siteFull-timeSebetaMid Level
Experience
Mid Level
Salary
Not specified
Posted
about 10 hours ago
Deadline
in 6 days
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በሰዉ ኃብት ሥራ አመራር፣ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ ከምረቃ በኋላ በሙያዉ 5 ዓመት የሰራ/ች
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
ጾታ፡ አይለይም
የሥራ ቦታ፡ ሰበታ
ክህሎቶች
መሠረታዊ የኮምፒውተር ያላው/ያላት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች አዲስ አበባ ከ 22 ማዞሪያ (ጎላጎል) አደባባይ ወደ ቦሌ መሄጃ መንገድ በአውራሪስ ሆቴል በኩል ዮናስ ጨርጨር ሥጋ ቤት ከመድረስዎ በፊት ወደ ቀኝ መታጠፊያ 100 ሜትር ገባ ብሎ ወይም ሰበታ ሞግሌ ወረዳ ከቻይና ግቢ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው በፋየር ወርክስ ክሊኒንግ ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር ኮድ 1000/20414 መረጃዎቻቸውን መላክ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ ፡ የመመዝገቢያ ሰዓት ዘወትር ከሰኞ አስከ ቅዳሜ ፡- ጠዋት ከ 2፡00 – 6፡00 እና ከሰዓት ከ7:00-11:00 ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን አዲስ አበባ 0909-13-62-79-49 ወይም 09-30-29-400 ወይም ሰበታ 0903648395 ይደውሉ፡፡
የኢሜል አድራሻ፡ hanamulu236@gmail.com
Requirements
Required Skills
perform project managementfollow company standardsorganise project meetingsmanage project changeswrite work-related reportsestimate duration of work
Level
Mid Level
Location
Sebeta
How to Apply
አመልካቾች አዲስ አበባ ከ 22 ማዞሪያ ጎላጎል አደባባይ ወደ ቦሌ መሄጃ መንገድ በአውራሪስ ሆቴል በኩል ዮናስ ጨርጨር ሥጋ ቤት ከመድረስዎ በፊት ወደ ቀኝ መታጠፊያ 100 ሜትር ገባ ብሎ ወይም ሰበታ ሞግሌ ወረዳ ከቻይና ግቢ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 1000/20414 ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ ፡ የመመዝገቢያ ሰዓት ዘወትር ከሰኞ አስከ ቅዳሜ ጠዋት ከ 2፡00 – 6፡00 እና ከሰዓት ከ7:00-11:00 ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን አዲስ አበባ 090913627949/ 093029400 ወይም ሰበታ 0903648395 ይደውሉ፡፡