This job listing has expired
Applications are no longer being accepted for this position.
Experience
Mid Level
Salary
Not specified
Posted
16 days ago
Deadline
Expired (6 days ago)
Job Description
What We’re Looking For
Experience:
Years of Experience: በሙያው 4/8/10 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው ያላት
Skills:
Technical Skills: በኢንስትሩመንቴሽን ጥገና የሰለጠነ/ች
Education & Certifications
Educational Requirements: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ BSC ዲግሪ በኢንስትሩመንቴሽን /በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ወይም ሌቭል 5/ዲፕሎማ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች ኢንጅነሪንግ የተመረቀ/ች
Additional Information
- Salary: በስምምነት
- Work Location: አዳማ ከተማ በሚገኘው ኩሪፍቱ ወረቀት ፋብሪካ
- Contract Type: ከሙከራ ጊዜ በኋላ በቋሚነት
- Hiring Needs: 1
Application Instructions
How to Apply: መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን ካማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በማገናዘብ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜይል አድራሻችን በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
In-Person Application Location:
- አዲስ አበባ ባምቢስ ሱፐርማርኬት አካባቢ ዝቋላ ህንፃ ምድር ቤት ቡራዩ ፕሪንቲንግ እና ፓኬጅንግ ቢሮ
- አዳማ ከተማ ወንጅ መንገድ ሆራ ባጃጅ አጠገብ በሚገኘው ኩሪፍቱ ወረቀት ፋብሪካ የሰው ኃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 105
Application Email: kuriftuhr@gmail.com
Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት፡፡
Important Application Notice:
- በe-mail አድራሻችን በ PDF ፎርማት ተዘጋጅቶ ከ3 MB በማይበልጥ ሆኖ መላክ ይኖርበታል፡፡
- ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር በስራ ሰዓት በመደወል መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact:
Phone Number: +2510222120925/0911690645
Requirements
Required Skills
Level
Mid Level
Location
Adama