A and M Engineering PLC logo

ፅሐፊ (Secretary)

A and M Engineering PLCAddis Ababa

On-siteFull timeAddis AbabaJunior Level(1-3 years)

Experience

Junior Level(1-3 years)

Salary

Not specified

Posted

about 5 hours ago

Deadline

in about 1 month

Job Description

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የጽሐፈት ሥራዎች:፡ ልዩ ልዩ ደብዳቤዎችን፣ ማስታወሻዎችን እና ሪፖርቶችን በኮምፒውተር ማዘጋጀት እና ማሰራጨት
  • የስልክ እና የእንግዶች አስተዳደር: ወደ ቢሮ የሚደወሉ የስልክ ጥሪዎችን መመለስ፣ መልዕክቶችን መመዝገብ እንዲሁም እንግዶችንና ደንበኞችን በአክብሮት አስተናግዶ ወደሚመለከተው ክፍል መምራት
  • የሰነድ አስተዳደር: የድርጅቱን የገቢና ወጪ ደብዳቤዎች መመዝገብ፣ መላክ እና ፋይሎችንና ሰነዶችን በስርዓት ማስቀመጥ
  • የስብሰባ እና የቀጠሮ ማመቻቸት: የኃላፊዎችን የቀጠሮ መርሃ-ግብር መያዝ፣ የስብሰባ ቦታዎችን ማመቻቸት እና የስብሰባ ቃለ-ጉባኤ መያዝ
  • የቢሮ ቁሳቁስ ቁጥጥር: ለቢሮ የሚያስፈልጉ የጽሐፈት መሳሪያዎችና ቁሳቁሶች መጠናቸውን መከታተል እና እጥረት ሲኖር እንዲሟሉ ጥያቄ ማቅረብ

Requirements

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በጽሐፈትና ቢሮ አስተዳደር ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የሥራ ልምድ: ለዲፕሎማ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ ፤ ለዲግሪ: 1 - 2 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
  • ብዛት፡ 2
  • የሥራ ዓይነት: ቋሚ / ሙሉ ጊዜ
  • ደመወዝ ፡ በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ ኃይሌ ጋርመንት
  • ተጠሪነቱ: ለሰው ኃይል አስተዳደር
  • ክህሎቶች
  • ኮምፒውተር የመጠቀም ከፍተኛ ክህሎት ያለው/ላት (ማይክሮሶፍት ወርድ፣ኤክሴል፣ፓወር ፖይንት እና ኢሜል/ኢንተርኔት)
  • የአማርኛ እና የእንግሊዘኛ ፈጣን እና ትክክለኛ የጽሕፈት ችሎታ
  • መልካም የኮሙኒኬሽን እና የእንግዳ አቀባበል ስነ-ምግባር
  • ምስጢር የመጠበቅ እና ሥራን በቅደምተከተል የማደራጀት ችሎታ

Required Skills

Fast Typing

Level

Junior Level(1-3 years)

Location

Addis Ababa

ፅሐፊ (Secretary) at A and M Engineering PLC | HojiiNet