This job listing has expired
Applications are no longer being accepted for this position.
Experience
Junior
Salary
ETB 6K - 6K
Posted
16 days ago
Deadline
Expired (4 days ago)
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመመዝ፡ 6000
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ደንበኛ ማስተናገድ፦ ደንበኞችን በፈገግታና በአክብሮት መቀበል፣ ምርቶችን ማስተዋወቅና የሚፈልጉትን እንዲያገኙ መርዳት
የሽያጭ ስራዎችን ማከናወን
ክፍያ መቀበል፦ የደንበኛውን ክፍያ በትክክል መቀበልና ትክክለኛ ቀሪ ገንዘብ መመለስ
ንጽህናን መጠበቅ፦ የሽያጭ ቦታውን፣ የማሳያ መደርደሪያዎችንና የሥራ መሳሪያዎችን ንጹህ ማድረግ
የእቃ ቁጥጥር፦ የቀረውን ምርት መቁጠር፣ የተሸጠውንና የቀረውን መመዝገብ፣ ምርት ሲያንስ ለኃላፊ ማሳወቅ
ሂሳብ ማስታረቅ፦ በቀኑ የተሸጠውን ምርትና የተሰበሰበውን ገንዘብ ማስላት፣ ከሽያጭ መዝገብ ጋር ማመሳከር
ትዕዛዝ መቀበል፦ የደንበኞችን ትዕዛዝ በትክክል መመዝገብና በተፈለገው ጊዜ እንዲዘጋጅ ማስተባበር
ቅሬታ መፍታት፦ የደንበኞችን ቅሬታ በትዕግሥት ማዳመጥና ከሥራ ኃላፊ ጋር በመተባበር መፍትሔ መስጠት
የማመልክቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን፡ hermellawube@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመኖሪያ አድራሻቸው ለብስራተ ገብርኤል ቅርብ መሆን ይኖርበታል፡፡
Requirements
Required Skills
Level
Junior
Location
Addis Ababa