This job listing has expired

Applications are no longer being accepted for this position.

On-siteFull-timeAddis AbabaMid Level

Experience

Mid Level

Salary

Not specified

Posted

18 days ago

Deadline

Expired (13 days ago)

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምሀርት ደረጃ፡ ከታወቀ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም በራዮግራፊ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች

  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት አግባብነት ያለው 

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • ብዛት: 1

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድና ሌሎች ማስረጃዎቻችሁን ዋናውና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 አድዋ ድልድይና ሲግናል አካባቢ በሚገኘው በሆስፒታሉ የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 105 ቅዳሜን ጨምሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፤ አመልካቾች የመውጫ ፈተና (Exit exam.)ያለፉበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Requirements

Required Skills

communicate in healthcareapply organisational techniquesmanage radiology information systemoperate medical imaging equipmentcomply with quality standards related to healthcare practice

Level

Mid Level

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድና ሌሎች ማስረጃዎቻችሁን ዋናውና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 አድዋ ድልድይና ሲግናል አካባቢ በሚገኘው በሆስፒታሉ የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 105 ቅዳሜን ጨምሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፤ አመልካቾች የመውጫ ፈተና (Exit exam.)ያለፉበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡