የውጭ ሽያጭ ሠራተኛ (Outdoor Sales Officer)
E Receipt Software Technology Plc • Addis Ababa
Experience
Entry Level
Salary
ETB 6K - 6K
Posted
20 days ago
Deadline
in 5 days
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
12ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡
0 -1 ዓመት
የሽያጭ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ቅድሚያ ያገኛሉ
ብዛት፡ 20
ደመወዝ፡ 6000+
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
በተመደቡባቸው አካባቢዎች በመንቀሳቀስ አዳዲስ ደንበኞችን መፈለግና መመዝገብ
የድርጅቱን አገልግሎት ማስተዋወቅና ለደንበኞች ግልጽ በሆነ ሁኔታ ማብራሪያ መስጠት
የድርጅቱን የስራ መመሪያ ማክበር
ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት በመፍጠር አገልግሎቱን እንዲጠቀሙ ማበረታታት
ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት
በተመደቡባቸው የኮንዶሚኒየም እና ሌሎች አካባቢዎች የውጭ ሽያጭ ሥራዎችን ማከናወን
የዕለት የሽያጭ እና የደንበኞች ምዝገባ ሪፖርት ማቅረብ
የተመደቡ የሽያጭ ግቦችን በተከታታይ ለማሳካት መሥራት
ክህሎቶች
ጥሩ የመግባቢያና የማሳመን ችሎታ
በውጭ ሥራ ለመሥራት ፈቃደኛ መሆን
ታታሪ፣ ታማኝና ለሥራው ቁርጠኛ መሆን
የማመልከቻ መመሪያ
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ሲቪያቸውን እና የሚገኙበትን ስልክ ቁጥር በመጥቀስ ማመልከት የሚኖርባቸው ሲሆን የመኖሪያ አካባቢያቸው አያት፣ ሰሚት፣ ኮዪፊቼ፣ አራብሳ እና አድዋ ኮንደሚንየም የሆኑ አመልካቾች ቅድሚያ የሚያገኙ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም አመልካቾች በየቀኑ 15 ደንበኞችን መመዝገብ የሚኖርባቸው ሲሆን የኮሚሽን ክፍያ የሚያገኙት ዕለታዊውን የምዝገባ ግብ ያሳኩ ብቻ ናቸው፡፡ በ 2 ወር የሙከራ ውል ጊዜ ውስጥ ጥሩ የሥራ ውጤት የሚያሳዩ፣ የምዝገባ ግባቸውን በተከታታይ የሚያሳኩና በኃላፊነት የሚሠሩ ሠራተኞች ውላቸውን ለማራዘምና ወደ Sales Representative የሥራ መደብ ለማደግ ዕድል ያገኛሉ።
Requirements
Required Skills
Level
Entry Level
Location
Addis Ababa