
On-siteFull-timeAddis AbabaJunior
Experience
Junior
Salary
Not specified
Posted
1 day ago
Deadline
in 8 days
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡10ኛ/12ኛ ያጠናቀቀ
የስራ ልምድ፡ 1 አመትና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ የስራ መስክ የሰራና
ብዛት: 6
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (አያት)
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ጥቅሎችን በድርጅቶች፣ መኖሪያ ቤቶች ወይም ሌሎች ቦታዎች ላይ ማድረስና መቀበል
ለሚመጡት የመልእክት መላኪያዎች የመላኪያ መርሃ ግብሮችን ለደንበኞች ማሳወቅ
የመልዕክት ዕደላና ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ የተገኙ ሁሉንም የገንዘብ ልውውጦች በአግባቡ ተረክበው እና በተቀበሉበት ወቅት ወዲያውኑ ለሚመለከተዉ አካል ማስረከብ
የመልዕክት ዕደላና ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ የመልዕክቱን ደህንነትና ማሸጊያዉ እንዳይቀደድ ጥንቃቄ ማድረግ
የመልዕክት ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ መልዕክቱን በአግባቡ ፈትሸዉና ቆጥረዉ መረከብ
የመልዕክት ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ የመላኪያ ኤርወይቢል ላይ አስተካሎ በመፃፍ ለደንበኞች መስጠት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃችሁን በድርጅቱ ኢሜል አድራሻችን፡ Vacancy@myhellocommunications.com በመላክ ወይም አያት ሶቶ ካፌ ፊት ለፊት ሀይቴክ አካዳሚ ድረስ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የሞተር መንጃ ፍቃድ ሊኖራቸው ይገባል፡፡
Requirements
Required Skills
communicate with customersinterpret traffic signalsestablish daily prioritiesensure the integrity of maildifferentiate types of packagesorganise mail deliveriesdrive two-wheeled vehiclesprovide high-end driving services
Level
Junior
Location
Addis Ababa
How to Apply
አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃችሁን በድርጅቱ ኢሜል አድራሻ፡ Vacancy@myhellocommunications.com በመላክ ወይም አያት ሶቶ ካፌ ፊት ለፊት ሀይቴክ አካዳሚ ድረስ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የሞተር መንጃ ፍቃድ ሊኖራቸው ይገባል፡፡