This job listing has expired

Applications are no longer being accepted for this position.

የሽያጭ ባለሙያ

Moya Food Complex • Addis Ababa

On-siteFull-timeAddis AbabaJunior

Experience

Junior

Salary

Not specified

Posted

18 days ago

Deadline

Expired (13 days ago)

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምሀርት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ / ቢዝንስ ማኔጀመንት ቢ ኤ ዲግሪ ያለው / ያላት

  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • ብዛት: 1

የማመልከቻ መመሪያ

ከላይ የተገለጸው መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ኃይሌ ጋርመንት ተብሎ ከሚጠራው ከፍ ብሎ አካማዝ ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ህንጻ ፐርሶኔል ክፍል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0116-29-29-69 / 0116-29-29-77 / 0116-29-29-07 ይደውሉ፡፡

Requirements

Required Skills

identify customer's needsmaintain relationship with customersfollow up orders for customersguarantee customer satisfactiondemonstrate products' featuresorganise product display

Level

Junior

Location

Addis Ababa

How to Apply

ከላይ የተገለጸው መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ኃይሌ ጋርመንት ተብሎ ከሚጠራው ከፍ ብሎ አካማዝ ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ህንጻ ፐርሶኔል ክፍል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0116292969 / 0116-29-29-77 / 0116-29-29-07 ይደውሉ፡፡