This job listing has expired
Applications are no longer being accepted for this position.
On-siteFull-timeAddis AbabaEntry Level
Experience
Entry Level
Salary
Not specified
Posted
15 days ago
Deadline
Expired (4 days ago)
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ ያላት
የስራ ልምድ፡ 0 - 5 ዓመት
ብዛት: 1
ደመወዝ: በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የሥራ ቦታ: በድርጅቱ ዋና ቢሮ
ጾታ: ሴት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የድርጅቱን የገቢና የወጪ ሂሳቦች መመዝገብና ማስተዳደር
የዕለት የገንዘብ እንቅስቃሴዎችን መመዝገብና ማረጋገጥ
የደረሰኞችን፣ የክፍያ ቫውቸሮችንና ሌሎች የሂሳብ ሰነዶችን ማዘጋጀትና ማረጋገጥ
ወርሃዊ፣ የሩብ ዓመትና ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
የድርጅቱን በጀት አፈጻጸም መከታተልና የወጪ ቁጥጥር ማድረግ
የሂሳብ መዝገቦችና ሰነዶች በትክክል መያዛቸውንና በደህንነት መቀመጣቸውን ማረጋገጥ
ለውስጥና ለውጭ ኦዲት የሚያስፈልጉ ሰነዶችንና መረጃዎችን ማዘጋጀት
የድርጅቱን የፋይናንስ ፖሊሲዎችና የሂሳብ አሠራሮች መከተል
የማመልከቻ መመሪያ
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ወይም ጎፋ ገብርኤል አደባባይ ቅድስት አርሴማ ህንፃ አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በመምጣት ማመልከት ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251911224507 ይደውሉ፡፡
Requirements
Required Skills
manage accountsinterpret financial statementscreate a financial reportmaintain financial recordsensure compliance with accounting conventions
Level
Entry Level
Location
Addis Ababa
How to Apply
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ወይም ጎፋ ገብርኤል አደባባይ ቅድስት አርሴማ ህንፃ አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በመምጣት ማመልከት ትችላላችሁ።
ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251911224507 ይደውሉ፡፡