On-siteFull-timeAddis AbabaEntry Level

Experience

Entry Level

Salary

ETB 13K - 13K

Posted

about 6 hours ago

Deadline

in 6 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በማንኛውም የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 100

  • ደመወዝ ፡ 12566

  • ደረጃ፡ IX

  • የመ/መ/ቁጥር፡ 15/ውጪ-1395-15/ውጪ-1494

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚነት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ለስራ መደቡ የተጠየቀውን ስርዝ ድልዝ የሌለው የትምህርት ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ እና ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ከሂልተን ሆቴል ፊት ስፌት ከኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ጎን በሚገኘው በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲሱ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ሲሆን ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251115522079 ይደውሉ፡፡

የመ.ሳ. ቁጥር 339 ፋክስ +251115514300

Requirements

Required Skills

Level

Entry Level

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልካቾች ለስራ መደቡ የተጠየቀውን ስርዝ ድልዝ የሌለው የትምህርት ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ እና ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ከሂልተን ሆቴል ፊት ስፌት ከኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ጎን በሚገኘው በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲሱ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ሲሆን ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251115522079 ይደውሉ፡፡ የመ.ሳ. ቁጥር 339 ፋክስ +251115514300
አታሼ at Ministry Of Foreign Affairs | HojiiNet