Mame Steel Mill PLC logo

ገንዘብ ያዥ/ ካሸር /

Mame Steel Mill PLCAddis Ababa

On-siteFull-timeAddis AbabaJunior

Experience

Junior

Salary

Not specified

Posted

2 days ago

Deadline

in 10 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም  በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በሌቭል- IV ደረጃ ወይም በሌቭል- III ደረጃ / በዲፕሎማ / የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ በሙያው ቢያንስ 02 ዓመት ወይም 04 ዓመት የሰሩ

  • ብዛት: 1

  • ደመወዝ: በስምምነት

  • የስራ ቦታ: ቃሊቲ ዋናው መስ/ቤት

  • የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት

ክህሎቶች

  • የኮምፒውተር ችሎታ ያላቸው

የማመልከቻ መመሪያ

ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ  በግንባር ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ወረድ ብሎ የቀድሞው ውሃ ልማት ግቢ ፊት ለፊት ማሜ ስቲል ሚል ህንፃ በሚገኘው ቢሯችን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204 በመቅረብ ወይም በፖ.ሳ.ቁ 18993 አዲስ አበባ ብላችሁ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0114395587 ወይም 0114393433 ይደወሉ፡፡

Requirements

Required Skills

manage accountsinterpret financial statementsprepare financial statementsanalyse financial performance of a companyevaluate budgets

Level

Junior

Location

Addis Ababa

How to Apply

ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ  በግንባር ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ወረድ ብሎ የቀድሞው ውሃ ልማት ግቢ ፊት ለፊት ማሜ ስቲል ሚል ህንፃ በሚገኘው ቢሯችን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204 በመቅረብ ወይም በፖ.ሳ.ቁ 18993 አዲስ አበባ ብላችሁ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0114395587 ወይም 0114393433 ይደወሉ፡፡

Contact Email

careers@qaliti.com