Mame Steel Mill PLC logo

ሲኒየር ሴክሬተሪ

Mame Steel Mill PLCAddis Ababa

On-siteFull-timeAddis AbabaJunior

Experience

Junior

Salary

Not specified

Posted

about 15 hours ago

Deadline

in 10 days

Job Description

What We’re Looking For

Experience:

Years of Experience: በሙያው  ቢያንስ 02 ዓመት ወይም 04 ዓመት የሰሩ ፤

Skills:

Technical Skills: አስተማማኝ የሆነ የኮምፒውተር ችሎታ ያላቸው

Education & Certifications

Educational Requirements: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በ ICT / በ IT / በሌላ በተመሳሳይ የሙያ መስክ በሌቭል-IV ደረጃ ወይም በሌቭል-III ደረጃ/ በዲፕሎማ/ የተመረቁ ፤

Additional Information

  • Salary: በስምምነት
  • Work Location: ቃሊቲ ዋናው መስ/ቤት
  • Contract Type: በቋሚነት
  • Hiring Needs: 1

Application Instructions

How to Apply: ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ  በግንባር በመቅረብ ወይም በፖ.ሳ.ቁ 18993 አዲስ አበባ ብላችሁ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡

In-Person Application Location: ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ወረድ ብሎ የቀድሞው ውሃ ልማት ግቢ ፊት ለፊት ማሜ ስቲል ሚል ህንፃ በሚገኘው ቢሯችን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204

Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 / አስር / ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ

Important Application Notice: ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ ፤

Contact Us

For inquiries regarding this position, please contact:

Phone Number: 01 14 39 55 87 ወይም 01 14 39 34 33

Requirements

Required Skills

use microsoft officeperform office routine activitiescommunicate by telephonemanage personnel agendadisseminate messages to peoplemaintain internal communication systems

Level

Junior

Location

Addis Ababa

How to Apply

The successful candidate should submit their application in person at our office located on the 2nd floor, Office No. 204, in the Mame Steel Mill Building, directly opposite the former Water Development compound, below the Kaliti Drivers Training Center.
ሲኒየር ሴክሬተሪ at Mame Steel Mill PLC | HojiiNet