Lion Security Service PLC logo

የንብረት አስተዳደር ባለሙያ

Lion Security Service PLCAddis Ababa

On-siteFull-timeAddis AbabaJunior

Experience

Junior

Salary

Not specified

Posted

3 days ago

Deadline

in 2 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በግዥ አስተዳደር፤ በማርኬቲንግ፤ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ እዉቅና ካለዉ የትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ በሙያው ቢያንስ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች

  • ብዛት፡ 1

  • እድሜ፡ ከ25-45 ዓመት

  • ደመወዝ ፡ በስምምነት

  • ጾታ፡ አይለይም

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የድርጅቱን ንብረቶች መመዝገብ፣ መቆጣጠርና ማስተዳደር

  • አዳዲስ ንብረቶችን መረከብ፣ መመዝገብና የንብረት መለያ መስጠት

  • ንብረቶችን ለተጠቃሚዎች በሥርዓት ማስረከብና መመዝገብ

  • የንብረት ቆጠራና ማረጋገጫ ማከናወን

  • የጠፉ ወይም የተበላሹ ንብረቶችን መለየትና ለሚመለከተው ክፍል ሪፖርት ማድረግ

  • የንብረት ጥገናና አጠቃቀምን መከታተል

  • ሪፖርቶችን ማዘጋጀትና ለሚመለከተው አካል ማቅረብ

  • የንብረት ጥበቃና ደህንነት ሥርዓትን መከታተል

ክህሎቶች

  • የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች መገናኛ አምቼ ጋራዥ ጀርባ ጃፓን ሪዝደንስ ከፍ ብሎ በሚገኘው ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘትን መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ የህክምና፣ የሀዘን፣ የደስታ፣ የዓመት ፈቃድ እና በሥራ ላይ ለሚገጥም ጉዳት ሆነ ሞት ድርጅቱ ኢንሹራንስ የሚሰጥ ሲሆን ቁርስ እና ምሳም በድርጅቱ የሚቀርብ ይሆናል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0922464043 ይደውሉ፡፡

Requirements

Required Skills

have computer literacyfollow company standardsrecord corporate property

Level

Junior

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልካቾች መገናኛ አምቼ ጋራዥ ጀርባ ጃፓን ሪዝደንስ ከፍ ብሎ በሚገኘው ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘትን መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የህክምና፣ የሀዘን፣ የደስታ፣ የዓመት ፈቃድ እና በሥራ ላይ ለሚገጥም ጉዳት ሆነ ሞት ድርጅቱ ኢንሹራንስ የሚሰጥ ሲሆን ቁርስ እና ምሳም በድርጅቱ የሚቀርብ ይሆናል፡፡ አምለካቾች አድሜያቸው ከ25-45 መሆን አለበት፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0922464043 ይደውሉ፡፡