Lion Security Service PLC logo

ጠቅላላ ሂሳብ ሰራተኛ

Lion Security Service PLCAddis Ababa

On-siteFull-timeAddis AbabaJunior

Experience

Junior

Salary

ETB 19K - 19K

Posted

3 days ago

Deadline

in 2 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ በሙያው ቢያንስ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች

  • ብዛት፡ 1

  • እድሜ፡ ከ25-45 ዓመት

  • ደመወዝ(ያልተጣራ) ፡ 18800

  • ጾታ፡ አይለይም

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የዕለት ተዕለት የሂሳብ መዝገቦችን ማዘጋጀትና መመዝገብ

  • የገቢና ወጪ ሂሳቦችን መከታተልና ማስተካከል

  • የደረሰኞች፣ የክፍያ ሰነዶችና ሌሎች የሂሳብ ሰነዶችን መዝገብ መያዝ

  • የወርና የዓመት የሂሳብ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት

  • የግብርና ሌሎች አስፈላጊ የሂሳብ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት ላይ እገዛ ማድረግ

  • የሂሳብ መዝገቦችን ትክክለኛነትና ሙሉነት ማረጋግጥ

  • ለኦዲት ሂደት አስፈላጊ የሂሳብ ሰነዶችን ማዘጋጀትና ማቅረብ

  • ከሂሳብ ክፍል ጋር በመተባበር ሌሎች የሂሳብ ስራዎችን ማከናወን

ክህሎቶች

  • የሂሳብ ሪፖርትና ትንታኔ ማቅረብ የሚችል/የምትችል

  • Peachtree ሶፍትዌር መጠቀም የሚችል/የምትችል

  • ደረሰኞችና ሰነዶችን ማደራጀት፣ የግብር መግለጫዎችን (VAT, TOT, Withholding) በEtax ማስታወቅ የሚችል/የምትችል

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች መገናኛ አምቼ ጋራዥ ጀርባ ጃፓን ሪዝደንስ ከፍ ብሎ በሚገኘው ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘትን መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ የህክምና፣ የሀዘን፣ የደስታ፣ የዓመት ፈቃድ እና በሥራ ላይ ለሚገጥም ጉዳት ሆነ ሞት ድርጅቱ ኢንሹራንስ የሚሰጥ ሲሆን ቁርስ እና ምሳም በድርጅቱ የሚቀርብ ይሆናል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0922464043 ይደውሉ፡፡

Requirements

Required Skills

use accounting systemscreate a financial report

Level

Junior

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልካቾች መገናኛ አምቼ ጋራዥ ጀርባ ጃፓን ሪዝደንስ ከፍ ብሎ በሚገኘው ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘትን መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የህክምና፣ የሀዘን፣ የደስታ፣ የዓመት ፈቃድ እና በሥራ ላይ ለሚገጥም ጉዳት ሆነ ሞት ድርጅቱ ኢንሹራንስ የሚሰጥ ሲሆን ቁርስ እና ምሳም በድርጅቱ የሚቀርብ ይሆናል፡፡ አምለካቾ አድሜያቸ ከ25-45 መሆን አለበት፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0922464043 ይደውሉ፡፡