On-siteFull-timeAddis AbabaEntry Level

Experience

Entry Level

Salary

ETB 25K - 25K

Posted

1 day ago

Deadline

in 4 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በጀነራል ፕራክቲሽነር ዶክተር ኦፍ ሜዲስን ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 10

  • ደመወዝ ፡ 25285

  • ደረጃ፡ XVII

  • ዲፓርትመት፡ ሜዲስን

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ

  • የተማሪዎችን የትምህርት እድገት መከታተልና መገምገም

  • የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በዋና አማካሪነት መምራት

  • በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት

  • ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን በተግባር ላይ ማዋል

  • ለተማሪዎች የአካዳሚክና የሙያ ምክር መስጠት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል የሙያ ፍቃድ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥባቸው 3.00 እና ከዛ በላይ መሆን ሲኖርበት የመመረቂያ ጽሑፋቸው ውጤት በጣም ጥሩ እና ከዛ በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡ ለፈተና የተመለመሉ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀናት በውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ እና በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገፅ ይገለፃል፡፡

Requirements

Required Skills

apply teaching strategiesassist students in their learningwrite work-related reportsgive constructive feedbackassess students

Level

Entry Level

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል የሙያ ፍቃድ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥባቸው 3.00 እና ከዛ በላይ መሆን ሲኖርበት የመመረቂያ ጽሑፋቸው ውጤት በጣም ጥሩ እና ከዛ በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡ የፈተና ቀናት በውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ እና በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገፅ ይገለፃል፡፡

Contact Email

hr@wku.edu.et