This job listing has expired

Applications are no longer being accepted for this position.

Lanchihun Business PLC logo

ኤሌክትሮ መካኒክ

Lanchihun Business PLC • Addis Ababa

On-siteFull-timeAddis AbabaMid Level

Experience

Mid Level

Salary

Not specified

Posted

16 days ago

Deadline

Expired (8 days ago)

Job Description

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • በሜካኒክስ/ ኤሌክትሮ መካኒክስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው

የስራ ልምድ፡

  • 4 ዓመትና ከዚያ በላይ,

  • በፓኬጂንግ ፋብሪካ የሰራ ቢሆን ይመረጣል,

ብዛት፡ 1

ደመወዝ: በስምምነት

የስራ ቦታ፡ ቃሊቲ ውሃ ልማት አከባቢ ፋብሪካው በሚገኝበት

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ጾታ፡ ወንድ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች በመያዝ ቦሌ መድሃኒአለም ፊት ለፊት ኒው ብራይት ታወር 7ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 701 ላይ በሚገኘው በድርጅቱ ዋና መ/ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ትሽላላችሁ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0116627378/0116628088 ይደውሉ፡፡

Requirements

Required Skills

test electromechanical systemsassemble electromechanical systemsadjust engineering designsread standard blueprints

Level

Mid Level

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልካቾች ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች በመያዝ ቦሌ መድሃኒአለም ፊት ለፊት ኒው ብራይት ታወር 7ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 701 ላይ በሚገኘው በድርጅቱ ዋና መ/ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ትሽላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለወንድ አመልካቾች ብቻ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0116627378/0116628088 ይደውሉ፡፡