This job listing has expired
Applications are no longer being accepted for this position.

On-siteFull-timeAddis AbabaJunior
Experience
Junior
Salary
Not specified
Posted
16 days ago
Deadline
Expired (8 days ago)
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ያላት
የስራ ልምድ፡
2 ዓመትና ከዚያ በላይ
የካሽ ሬጅስተር ማሽን ልምድ ያላት
ብዛት፡ 2
ደመወዝ: በስምምነት እና ማራኪ
የስራ ቦታ፡ ቦሌ ሩዋንዳ ኤምባሲ አከባቢ በሚገኘው አዲስ ባስገነባነው 3B+G+19 ዘመናዊ ህንፃ
ጾታ፡ ሴት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን፡ lanchihunexp@gmail.com ወይም በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቦሌ መድሃኒአለም ፊት ለፊት ኒው ብራይት ታወር 7ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 701 በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0116627378/0116628088 ይደውሉ፡፡
Requirements
Required Skills
manage accountsperform balance sheet operationscreate a financial reportmaintain financial recordsensure compliance with accounting conventionscalculate tax
Level
Junior
Location
Addis Ababa
How to Apply
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን፡ lanchihunexp@gmail.com ወይም በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቦሌ መድሃኒአለም ፊት ለፊት ኒው ብራይት ታወር 7ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 701 በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የካሽ ሬጅስተር ማሽን ልምድ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0116627378/0116628088 ይደውሉ፡፡