This job listing has expired

Applications are no longer being accepted for this position.

የቦይለር ፕላንት ዋና ክፍል ኃላፊ

kurift paper mill • Adama

On-siteFull-timeAdamaSenior

Experience

Senior

Salary

Not specified

Posted

16 days ago

Deadline

Expired (5 days ago)

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ ወይም በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ  የተመረቀ/ች

  • የስራ ልምድ፡ በሙያው 6/8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት ቢያንስ አንድ ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ: በስምምነት

  • የስራ ቦታ፡ አዳማ ከተማ በሚገኘው ኩሪፍቱ ወረቀት ፋብሪካ

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ከሙከራ ጊዜ በኋላ በቋሚነት

የማመልከቻ መመሪያ

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በማድረግ በኢሜይል አድራሻችን፡ kuriftuhr@gmail.com ወይም አዲስ አበባ ባምቢስ ሱፐርማርኬት አካባቢ ዝቋላ ህንፃ ምድር ቤት ቡራዩ ፕሪንቲንግ እና ፓኬጅንግ ቢሮ ወይም አዳማ  ከተማ ወንጅ መንገድ ሆራ ባጃጅ አጠገብ በሚገኘው ኩሪፍቱ ወረቀት ፋብሪካ የሰው ኃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 105 በአካል በመቅረብ ወይም በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማስታወሻ፡ በe-mail አድራሻችን በ PDF ፎርማት ተዘጋጅቶ ከ3 MB በማይበልጥ ሆኖ መላክ ይኖርበታል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +2510222120925/0911690645 ይደውሉ፡፡

Requirements

Required Skills

maintain electrical equipmentensure equipment maintenancewear appropriate protective gearresolve equipment malfunctions

Level

Senior

Location

Adama

How to Apply

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በማድረግ በኢሜይል አድራሻችን፡ kuriftuhr@gmail.com ወይም አዲስ አበባ ባምቢስ ሱፐርማርኬት አካባቢ ዝቋላ ህንፃ ምድር ቤት ቡራዩ ፕሪንቲንግ እና ፓኬጅንግ ቢሮ ወይም አዳማ  ከተማ ወንጅ መንገድ ሆራ ባጃጅ አጠገብ በሚገኘው ኩሪፍቱ ወረቀት ፋብሪካ የሰው ኃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 105 በአካል በመቅረብ ወይም በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +2510222120925/0911690645 ይደውሉ፡፡

Contact Email

kuriftuhr@gmail.com
የቦይለር ፕላንት ዋና ክፍል ኃላፊ at kurift paper mill | HojiiNet