This job listing has expired
Applications are no longer being accepted for this position.
On-siteFull-timeAddis AbabaMid Level
Experience
Mid Level
Salary
Not specified
Posted
16 days ago
Deadline
Expired (8 days ago)
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በፀሐፊነት እና በቢሮ አስተዳደር ዲፕሎማ ያላት
የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያላት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ: በስምምነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ኦሪጅናል እና የማይመለስ የመረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከካሪኩለም ቪቴ ጋር በማያያዝ ቦሌ በሚገኘው ሱር ኮንስትራክሽን ሕንፃ 4 ፎቅ ላይ በድርጀቱ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 408 በግንባር በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0921158855 ይደውሉ፡፡
Requirements
Required Skills
use microsoft officeperform office routine activitiescommunicate by telephonekeep task recordsorganise business documentsmanage digital documentsfile documents
Level
Mid Level
Location
Addis Ababa
How to Apply