This job listing has expired
Applications are no longer being accepted for this position.
Junior Medical Practionor
ethiopian orthodox tewahedo church migbare senay general hospital • Addis Ababa
Experience
Entry Level
Salary
Not specified
Posted
18 days ago
Deadline
Expired (13 days ago)
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምሀርት ደረጃ፡ ከታወቀ ከፍተኛ ዩኒቨርሲቲ በህክምና በዶክተሬት ዲግሪ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ብዛት: 2
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የታካሚዎችን የጤና ሁኔታ መመርመርና በሽታዎችን መለየት
የታካሚዎችን የሕክምና ታሪክ መመዝገብና መገምገም
ተገቢውን ሕክምና መስጠትና መድኃኒት ማዘዝ
አስፈላጊ ሲሆን የላቦራቶሪ ምርመራዎችን ማዘዝና ውጤቶችን መተርጎም
ታካሚዎችን ስለ በሽታ መከላከልና ጤና እንክብካቤ ማማከር
አስፈላጊ ሲሆን ታካሚዎችን ወደ ስፔሻሊስት ሐኪሞች መላክ
የታካሚዎችን የሕክምና መዝገቦች በትክክል መያዝ
በሕክምና ተቋሙ የሥራ ሂደቶችና የሕክምና ሥነ-ምግባር መሠረት መሥራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድና ሌሎች ማስረጃዎቻችሁን ዋናውና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 አድዋ ድልድይና ሲግናል አካባቢ በሚገኘውበሆስፒታሉ የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 105 ቅዳሜን ጨምሮ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና (Exit exam.)ያለፉበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
Requirements
Required Skills
Level
Entry Level
Location
Addis Ababa