
On-siteFull timeAddis AbabaJunior Level(1-3 years)
Experience
Junior Level(1-3 years)
Salary
Not specified
Posted
about 5 hours ago
Deadline
in about 1 month
Job Description
ድርጅታችን ኤ እና ኤም ኢንጅነሪንግ የሚመለከቱ የሕግ ጉዳዮችን በመከታተል፣ ውሎችን በማዘጋጀትና በመመርመር፣ እንዲሁም የሕግ ምክርና ድጋፍ በመስጠት የሕግ ክፍል ስራዎች በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲከናወኑ መደገፍ።
- የውል ዝግጅትና ምርመራ: የተለያዩ የንግድ፣ የስራ እና የአገልግሎት ውሎችን ማዘጋጀት፣ መመርመርና ማሻሻል፤
- የሕግ ምርምር (Legal Research): ከተቋሙ አሰራር ጋር የሚሄዱ አዳዲስ አዋጆችን፣ ደንቦችንና መመሪያዎችን መመርመርና ትንተና ማቅረብ፤
- የክስና ክርክር ዝግጅት: ከፍርድ ቤት፣ ከስራ ክርክርና ከስምምነት ውጪ ከሆኑ ውዝግቦች ጋር የተያያዙ ማመልከቻዎችን፣ የመከላከያ መልሶችንና ሌሎች የሕግ ሰነዶችን ማዘጋጀት፤
- አስተዳደራዊ እና ስነ-ሰነድ ስራዎች: የሕግ መዝገቦችን፣ ውሎችንና የፍርድ ቤት ፋይሎችን በአግባቡ ማደራጀትና መጠበቅ፤
- የሕግ አማካሪነት ድጋፍ: ለተለያዩ የድርጅቱ ክፍሎች የመጀመሪያ ደረጃ የሕግ ማብራሪያና ድጋፍ መስጠት።
Requirements
መስፈርት | ዝርዝር መግለጫ |
ትምህርት ደረጃ | በሕግ (LL. B) የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት |
የስራ ልምድ | 1 - 3 ዓመት |
የቋንቋ ችሎታ | አማርኛ እና እንግሊዝኛ ቋንቋ በቃልም ሆነ በፅሁፍ በጥሩ ሁኔታ መግባባት የሚችል/ምትችል |
Required Skills
Proven experience in conducting similar policy reviews or legal assessments
Level
Junior Level(1-3 years)
Location
Addis Ababa