Jinka University logo

የህንፃዎች እድሳትና ጥገና ቡድን መሪ

Jinka UniversityJinka

On-siteContractJinkaSenior

Experience

Senior

Salary

ETB 19K - 19K

Posted

about 5 hours ago

Deadline

in 7 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ፣ ቢውልዲንግ ኢንጅነሪንግ፣ ህንፃ ግንባታ፣ ሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፣ ኮንስትራክሽን ኢንጂነሪንግ፣ ሳንተሪ ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
  • የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ ፡ 19464
  • ደረጃ፡ XIV
  • የመ/መ/ቁጥር፡ 8.47/ጂካዩ-334
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ኦርጅናልና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎች በመያዝ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ግቢና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

Requirements

Required Skills

monitor construction sitework in a construction teamplan shifts of employeesfollow health and safety procedures in constructionuse safety equipment in construction

Level

Senior

Location

Jinka

How to Apply

አመልካቾች ኦርጅናልና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎች በመያዝ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ግቢና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
የህንፃዎች እድሳትና ጥገና ቡድን መሪ at Jinka University | HojiiNet