Jinka University logo

የአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አስተባባሪ

Jinka UniversityJinka

On-siteContractJinkaSenior

Experience

Senior

Salary

ETB 21K - 21K

Posted

about 6 hours ago

Deadline

in 7 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በሥራ አመራር፣ በህዝብ አስተዳደር፣ በትምህርት እቅድና ሥራ አመራር፣ በትምህርት አስተዳደር፣ በሊደርሽፕ፣ በፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት፣ በአመራርና መልካም አስተዳደር፣ በሰው ሃብት ሥራ አመራር፣ በሶሾሎጂ፣ በፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ ሴክተር አድሚኒስትሬሽን፣ በኦርጋናይዜሽናል ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት 
  • የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ ፡ 21,238
  • ደረጃ፡ XV
  • የመ/መ/ቁጥር፡ 8.47/ጂካዩ-125
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ኦርጅናልና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎች በመያዝ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ግቢና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

Requirements

Required Skills

manage administrative systemsarchive documentation related to workkeep task recordsuse different communication channelsrespond to enquiriesensure information transparency

Level

Senior

Location

Jinka

How to Apply

አመልካቾች ኦርጅናልና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎች በመያዝ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ግቢና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
የአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አስተባባሪ at Jinka University | HojiiNet