This job listing has expired
Applications are no longer being accepted for this position.

Experience
Senior
Salary
ETB 15K - 15K
Posted
19 days ago
Deadline
Expired (14 days ago)
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ: በቢውልዲንግ ኤሌክትሪከ ኢንስታሌሽን ፣ ቤዚክ ኤሌክትሪክ/ኤሌከትሮኒከስ ኢኪዩፕሜንት ኢንዱስትሪያል ኤሌትሪካል ኢንስታሌሽን ፣ ኤሌከትሪካል ሀውስ ሆልድ ፣ ኤሌክትሪክ አንድ ኤሌክትሮኒክስ ሜንቴናንስ ፣ ኤሌክትሪካል ቴከኖሎጂ ፣ በኤሌክትሪሲቲ ሰርቪሲንግ ፣ ኢንስትሩሜንቴሽን እና ኮንትሮል ሰርቪሲንግ ፣ ሜካትሮኒክስበኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴከኒክና ሙያ በደረጃ 3 /10+3 የተመረቀ/ቀች እና የCOC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያለው/ላት
የስራ ልምድ: 6 ዓመት
ብዛት: 1
ደመወዝ፡ 14983
ደረጃ፡ XI
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 6.3/ቤተ-111
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሬዲዮ ፋና ፊት ለፊት ወይም በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በታችኛው በር ፊት ለፊት ባለው አስፋልት በኩል በሚገኘው በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት በቀድሞ ስያሜው ወመዘክር የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 112 በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ስርዝ ድልዝ የሌላቸውና በግልፅና በጥንቃቄ የተጻፉ መሆን ሲኖርባቸው የሠሩበት የሥራ መደብ መጠሪያ ከመቼ እስከ መቼ እንደሠሩ ቀን ወር ዓ.ም በግልፅ መግለፅ አለባቸው የሥራ መደቡ ላይ ሲሠሩ በየሥራ መደብ በየወሩ ወይም በሌላ ሁኔታ በቋሚነት ሲከፈል የነበረውን የደመወዝ መጠን የሚገልጹ የአሰሪዎችን ሙሉ ስም ፊርማ የሥራ ደረጃና የተቋሙ ማህተም የታተመበት፤ ማስረጃዎቹ የተሰጡበት ቀን ወርና ዓመተ ምህረት እንዲሁም ፕሮቶኮል ቁጥር የያዙ በሕጉ መሠረት የሥራ ግብር መከፈሉን መግለፅ ይኖርበታል ።
በግል ተቋም የሚመጡ የሥራ ልምዶች የሥራ ግብር ለመከፈሉ ከሚመለከተው ግብር ሰብሳቢ የመንግሥት አካል ስለመከፈሉ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251115530505 ይደውሉ፡፡
Requirements
Required Skills
Level
Senior
Location
Addis Ababa