ፊዚዮቴራፒ ፕሮፌሽናል Ill

Wolkite University Comprehensive Specialized HospitalWolkite

On-siteFull-timeWolkiteEntry Level

Experience

Entry Level

Salary

ETB 15K - 15K

Posted

2 days ago

Deadline

in 2 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በፊዚዮቲራፒ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
  • ብዛት፡ 2
  • ደመወዝ ፡ 14983
  • መደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 32/ወቂዩሆ-1813 እስከ 1814
  • ደረጃ፡ XI
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የታካሚዎችን የእንቅስቃሴና የአካል ሁኔታ መገምገም
  • የፊዚዮቴራፒ ሕክምና መስጠትና የሕክምና ዕቅድ ማዘጋጀት
  • የታካሚዎችን የሕክምና እድገት መከታተልና መመዝገብ
  • ለታካሚዎች የእንቅስቃሴና የማገገሚያ ምክር መስጠት
  • የፊዚዮቴራፒ መሳሪያዎችን በአግባቡ መጠቀምና መጠበቅ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል የሙያ ፍቃድ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡

Requirements

Required Skills

maintain physiotherapy equipmentfollow clinical guidelinesprovide information on the effects of physiotherapyrefer healthcare usersprovide physiotherapy diagnosispromote health and safety policies in health services

Level

Entry Level

Location

Wolkite

How to Apply

አመልካቾች የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል የሙያ ፍቃድ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡
ፊዚዮቴራፒ ፕሮፌሽናል Ill at Wolkite University Comprehensive Specialized Hospital | HojiiNet