
Experience
Mid Level
Salary
ETB 16K - 16K
Posted
about 9 hours ago
Deadline
in 4 days
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በፐብሊክ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ፐርሶኔል ማኔጅመንት፣ ፐርሶኔል አድሚኒስትሬሽን፤ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን፤ ማኔጅመንት፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ የሰው ኃብት ሥራ አመራር፤ ሊደርሽፕ፣ አመራር፤ ፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት፣ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፤ ዴቨሎፕመንታል አድሚኒስትሬሽን፣ ኦርጋናይዜሽናል ማኔጅመንት፣ የአስተዳደር ልማት ጥናት፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽንና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ የሰው ኃይል ልማት አስተዳደር፣ ዴቨሎፕመንት ስተዲስ፣ አድሚኒስትሬሽን ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ የትምህርትና እቅድ ሥራ አመራር፣ ቢዝነስ፣ ማኔጅመንት ኤንድ ኢንተርፕርነርሺ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት ቀጥታ እና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
ብዛት፡ 1
ደመወዝ ፡ 16348
ደረጃ፡ XII
የመ/መ/ቁጥር፡ 8.32/ወቂዩ-2188
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 ወይም ቡታጅራ አካባቢ ያላችሁ ተመዝጋቢዎች በቡታጅራ ካምፓስ የብቃትና ሠው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም አመልካቾች የተደራጀ እና የተሟላ የስራ ልምድ አያይዞ ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ ህጋዊነት ላይ ሙሉ በሙሉ ሃላፊነት ይኖርባቸዋል፡፡ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል። ተመዝጋቢዎች ለጽሁፍ ፈተና የተመለመሉ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀናት በውስጥ ማስታወቂያና በተቋሙ ድረ-ገጽ ቴሌግራምና በፌስቡክ ገጽ ይገለፃል ፡፡
Requirements
Required Skills
Level
Mid Level
Location
Wolkite