Jinka University logo

የትራንስፖርትና ስምሪት ሠራተኛ III

Jinka UniversityJinka

On-siteContractJinkaMid Level

Experience

Mid Level

Salary

ETB 12K - 12K

Posted

about 6 hours ago

Deadline

in 6 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ሎጂስቲክስና ሳፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ አውቶሞቲቭ፣ ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ አውቶኢንጂን ሰርቪስ፣ አውቶሞቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ የተሽከርካሪ ብቃትና ቁጥጥር፣ የመንገድ ትራፊክና ደህንነት፣ ሎጂስቲክስ፣ ኦፕሬሽን ማኔጅመንት፣ አውቶ መካኒክ፣ ማተሪያል ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ ኦፕሬሽን ማኔጅመንት፣ ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ሜታል ቴክኖሎጂ፣ ሞተር ቬሂክል፣ ትራንስፖርት ማኔጅመንት ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 /10+3/ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ ፡ 11500
  • ደረጃ፡ XVIII
  • የመ/መ/ቁጥር፡ 8.47/ጂካዩ-283
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ኦርጅናልና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎች በመያዝ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ግቢና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የCOC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Requirements

Required Skills

use different communication channelsgive instructions to staffevaluate company needsprepare transportation routes

Level

Mid Level

Location

Jinka

How to Apply

አመልካቾች ኦርጅናልና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎች በመያዝ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ግቢና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የCOC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
የትራንስፖርትና ስምሪት ሠራተኛ III at Jinka University | HojiiNet