
On-siteContractJinkaMid Level
Experience
Mid Level
Salary
ETB 12K - 12K
Posted
about 5 hours ago
Deadline
in 7 days
Job Description
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ሎጂስቲክስና ሳፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ አውቶሞቲቭ፣ ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ አውቶኢንጂን ሰርቪስ፣ አውቶሞቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ የተሽከርካሪ ብቃትና ቁጥጥር፣ የመንገድ ትራፊክና ደህንነት፣ ሎጂስቲክስ፣ ኦፕሬሽን ማኔጅመንት፣ አውቶ መካኒክ፣ ማተሪያል ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ ኦፕሬሽን ማኔጅመንት፣ ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ሜታል ቴክኖሎጂ፣ ሞተር ቬሂክል፣ ትራንስፖርት ማኔጅመንት ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 /10+3/ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ ፡ 11500
- ደረጃ፡ XVIII
- የመ/መ/ቁጥር፡ 8.47/ጂካዩ-283
- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ኦርጅናልና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎች በመያዝ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ግቢና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የCOC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
Requirements
Required Skills
use different communication channelsgive instructions to staffevaluate company needsprepare transportation routes
Level
Mid Level
Location
Jinka
How to Apply
አመልካቾች ኦርጅናልና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎች በመያዝ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ግቢና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የCOC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡