Jinka University logo

መለስተኛ ቅርስ ኮንዘርቫተር III

Jinka UniversityJinka

On-siteContractJinkaJunior

Experience

Junior

Salary

ETB 13K - 13K

Posted

about 4 hours ago

Deadline

in 7 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በስዕል እና በቅርጻቅርጽ፣ ሚውራል አርት፣ ፔይንቲንግ፣ ስነጥበብ፣ ቅርስ ጥበቃ፣ በህንጻ ምህንድስና በቴክስታይል በእንጨት ስራ፣ በብረታብረት ስራ፣ በሸክላ ስራ፣በእደ ጥበብ ዲፕሎማ ወይም በደረጃ 3 የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ ፡ 12566

  • ደረጃ፡ VIII

  • የመ/መ/ቁጥር፡ 8.47/ጂካዩ-373-377

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ኦርጅናልና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎች በመያዝ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ግቢና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የCOC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Requirements

Required Skills

manage conservation of natural and cultural heritageconservation techniquesassess conservation needs

Level

Junior

Location

Jinka

How to Apply

አመልካቾች ኦርጅናልና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎች በመያዝ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ግቢና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የCOC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
መለስተኛ ቅርስ ኮንዘርቫተር III at Jinka University | HojiiNet