On-siteFull-timeAddis AbabaSenior
Experience
Senior
Salary
ETB 15K - 15K
Posted
2 days ago
Deadline
in about 4 hours
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
ብዛት፡ 2
ደመወዝ ፡ 10-ሀ 15296
የሥራ ቦታ፡ በራስ ሀይል መ/ግ/ፕ/ማ/ዳይሬክቶሬት( ለቢሾፍቱ ኢንተርቼንጅ እና መዳረሻ መ/ግ/ ፕሮጀክት)
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ልዩ መንጃ ፍቃድ ሊኖራቸው ይገባል፡፡
Requirements
Required Skills
drive mobile heavy construction equipmentoperate graderfollow health and safety procedures in constructionuse safety equipment in construction
Level
Senior
Location
Addis Ababa
How to Apply
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ልዩ መንጃ ፍቃድ ሊኖራቸው ይገባል፡፡