On-siteFull-timeAddis AbabaSenior
Experience
Senior
Salary
ETB 15K - 15K
Posted
2 days ago
Deadline
in about 6 hours
Job Description
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በድሮው 12ኛ ክፍል/በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ ፡ 10-ሀ 15296
- የሥራ ቦታ፡ በራስ ሀይል መ/ግ/ፕ/ማ/ዳይሬክቶሬት( ለቢሾፍቱ ኢንተርቼንጅ እና መዳረሻ መ/ግ/ ፕሮጀክት)
- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ልዩ መንጃ ፍቃድ ሊኖራቸው ይገባል፡፡
Requirements
Required Skills
drive mobile heavy construction equipmentoperate graderfollow health and safety procedures in constructionkeep heavy construction equipment in good condition
Level
Senior
Location
Addis Ababa
How to Apply
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ልዩ መንጃ ፍቃድ ሊኖራቸው ይገባል፡፡