Wolkite University logo

የቤተመጽሐፍት አገልግሎት ባለሙያ II

Wolkite UniversityWolkite

On-siteContractWolkiteJunior

Experience

Junior

Salary

ETB 14K - 14K

Posted

about 6 hours ago

Deadline

in 4 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ ላይብረሪ ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኢንፎርሜሽን ኮሚኒኪሽን ቴክኖሎጂ፣ በዳታ ቤዝ፣ ኮምፒውተር ሀርድዌርና ሶፍት ዌር፣ ሴክሬታሬል ሳይንስ በኮሌጅ ዲፕሎማ/ የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3/10+3 የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ ፡ 13733

  • ደረጃ፡ X

  • የመ/መ/ቁጥር፡ 8.32/ወቂዩ-2183

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

  • የስራ ቦታ፡ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለቡኢ ልዩ አዳር 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 ወይም ቡታጅራ አካባቢ ያላችሁ ተመዝጋቢዎች በቡታጅራ ካምፓስ የብቃትና ሠው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም አመልካቾች የተደራጀ እና የተሟላ የስራ ልምድ አያይዞ ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ ህጋዊነት ላይ ሙሉ በሙሉ ሃላፊነት ይኖርባቸዋል፡፡ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል። ተመዝጋቢዎች ለጽሁፍ ፈተና የተመለመሉ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀናት በውስጥ ማስታወቂያና በተቋሙ ድረ-ገጽ ቴሌግራምና በፌስቡክ ገጽ ይገለፃል

Requirements

Required Skills

manage digital librariesassess informational needsclassify library materialsprovide library information

Level

Junior

Location

Wolkite

How to Apply

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 ወይም በቡታጅራ ካምፓስ የብቃትና ሠው ሃብት አስተዳደር ቢሮ የስራ መደቡን በመጥቀስ ፎቶ ኮፒ እና ኦሪጅናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ በመያዝ በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በዲግሪ ትምህርት የተመረቁ የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ እና ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

Contact Email

hr@wku.edu.et
የቤተመጽሐፍት አገልግሎት ባለሙያ II at Wolkite University | HojiiNet