
Experience
Mid Level
Salary
ETB 16K - 16K
Posted
about 9 hours ago
Deadline
in 4 days
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክና ሰፕላይቼይን ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ሎጀስቲክስ፣ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሎጅስቲክስና ፕሮክዩርመንት፣ ሎጂስቲክስና ሰኘላይ ማኔጅመንት፣ ፕሮፕርቲ አድሚኒስትሬሽን፣ ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፤ ፕሮክዩርመንት፣ ፕሮክዩርመንት ኤንድ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ፕሮክዩርመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፕሮክዩርመንት ኤንድ ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሴልስና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግና ኢንሹራንስ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ሴልስ ማንሺፕ፣ ሴልስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ አለም አቀፍ ንግድ ማርኬቲንግ ኤንድ ሴልስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ፣ አድሚኒስትሬሽን፣ ዴቬሎፕመንት ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ኮኦፐሬቲቨ ማኔጅመንት፣ ህዝብ አስተዳደር፣ ፐብሊክ ፋይናንሽያል ማኔጅመንት፣ አለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንትና ኢንተርፕሪነርሺፕ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት ቀጥታ እና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
ብዛት፡ 1
ደመወዝ ፡ 16348
ደረጃ፡ XII
የመ/መ/ቁጥር፡ 8.32/ወቂዩ-2190
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 ወይም ቡታጅራ አካባቢ ያላችሁ ተመዝጋቢዎች በቡታጅራ ካምፓስ የብቃትና ሠው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም አመልካቾች የተደራጀ እና የተሟላ የስራ ልምድ አያይዞ ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ ህጋዊነት ላይ ሙሉ በሙሉ ሃላፊነት ይኖርባቸዋል፡፡ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል። ተመዝጋቢዎች ለጽሁፍ ፈተና የተመለመሉ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀናት በውስጥ ማስታወቂያና በተቋሙ ድረ-ገጽ ቴሌግራምና በፌስቡክ ገጽ ይገለፃል ፡፡
Requirements
Required Skills
Level
Mid Level
Location
Wolkite