This job listing has expired
Applications are no longer being accepted for this position.

Experience
Senior
Salary
Not specified
Posted
16 days ago
Deadline
Expired (8 days ago)
Job Description
Vacancy Number: OF/NALF/AD/050
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በአውቶ መካኒክስ 10+1 ወይም ደረጃ II ሠርተፊኬት ያለው
በመንገደኞች ማመላለሻ አሽከርካሪነት ህ-3 የአሽከርካሪነት ብቃት ማረጋገጫ ያለው ወይም 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 6/8 ዓመት
ብዛት፡ 3
ደመወዝ: በስምምነት
የስራ ቦታ፡ ዋ/መ/ቤት
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ አደባባይ ወረድ ብሎ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የሰው ኃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ 2ኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 207 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0118-68-21-92, 011-5-51-69-99 ይደውሉ፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
ማስታወሻ፡
ለየካአባዶ መስመር የመኖሪያ አድራሻ ከመገናኛ እስከ የካአባዱና አካባቢው ነዋሪ የሆነ፤
ለአዲሱ ገበያ እስከ እንቁላል ፋብሪካ ላለዉ የሰርቪስ መስመር ደግሞ በዚያ አካባቢ ነዋሪ ቢሆን ይመረጣል፡፡
ለቱሉ ዲምቱ እስከ ኮዬ ፈጬ ላለዉ የሰርቪስ መስመር ደግሞ በዚያ አካባቢ ነዋሪ ቢሆን ይመረጣል፡፡
ለሰበታ እስከ አለም ገና ላለዉ የሰርቪስ መስመር ደግሞ በዚያ አካባቢ ነዋሪ ቢሆን ይመረጣል፡
ፖ.ሳ ቁጥር 242
Requirements
Required Skills
Level
Senior
Location
Addis Ababa