Jinka University logo

ሴክሬታሪ II

Jinka UniversityJinka

On-siteContractJinkaJunior

Experience

Junior

Salary

ETB 12K - 12K

Posted

about 4 hours ago

Deadline

in 7 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር፣ ሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ሴክሬታሪ ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒውተራይዝድ ሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ካስተመር ኮንታክትና ሴክሬታሪያል ኦፕሬሽን፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ አይሲቲ፣ አይቲ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ አይቲ ሳፖርት ሰርቪስ፣ ኮምፒውተር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ አይሲቲ ሳፖርት ሰርቪስ፣ አይሲቲ ሳፖርትና ሲስተም ሰርቪስ፣ አድሚኒስትሬቲቭ ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ፣ አድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ ቴክኖሎጂ/ሲስተምና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ አድሚኒስትሬቲቭ ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ቴክኖሎጂ ሲስተም/ኦፊስ አድሚኒስትሬሽን፣ አድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ የቢሮ አስተዳደርና ቴክኖሎጂ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ከቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 /10+3/ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ ፡ 11500

  • ደረጃ፡ VIII

  • የመ/መ/ቁጥር፡ 8.47/ጂካዩ-136

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ኦርጅናልና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎች በመያዝ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ግቢና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የCOC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Requirements

Required Skills

use microsoft officeperform office routine activitiescommunicate by telephonekeep task recordsorganise business documentsmanage digital documentsfile documents

Level

Junior

Location

Jinka

How to Apply

አመልካቾች ኦርጅናልና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎች በመያዝ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ግቢና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የCOC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ሴክሬታሪ II at Jinka University | HojiiNet