Wolkite University logo

የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ሠራተኛ I

Wolkite UniversityWolkite

On-siteContractWolkiteEntry Level

Experience

Entry Level

Salary

ETB 8K - 8K

Posted

about 9 hours ago

Deadline

in 4 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ ፕሮክዩርመንትና ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ሴልስ ማንሺፕ፣ ሴልስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ሎጅስቲክና ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፤ ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፤ ሎጀስቲክስ ማቴሪያል ማኔጅመንት፤ ሎጂስቲክስና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፕሮፐርቲ አድሚኒስትሬሽን፣ ፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሴልስና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ኮኦፐሬትቭ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ሎጅስቲክስ እና ፕሮከዩርመንት፣ ማርኬቲንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ባንኪንግ ኤንድ ኢንሹራንስ በኮሌጅ ዲፕሎማ/ የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3/10+3 የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ ፡ 8029
  • ደረጃ፡ VI
  • የመ/መ/ቁጥር፡ 8.32/ወቂዩ-2194
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የድርጅቱን ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረቶች መመዝገብና መረጃቸውን ማደራጀት
  • የንብረት ግብዓት፣ ውጤት፣ ማስተላለፍና መመለስ መከታተል
  • የንብረት ቆጠራ በማካሄድ የመዝገብና የእውነተኛ ንብረት ልዩነትን መለየት
  • የንብረት መለያ ቁጥር መስጠትና መለያ ማድረግ
  • የንብረት ጉዳት፣ መጥፋት ወይም አላግባብ አጠቃቀም ሲከሰት ለኃላፊ ማሳወቅ
  • የንብረት መዝገቦችንና ሪፖርቶችን በወቅቱ ማዘጋጀትና ማዘመን
  • የንብረት አጠቃቀምና ጥበቃ እንዲረጋገጥ ክትትል ማድረግ
  • ከግዢ፣ ፋይናንስና ስቶር ክፍሎች ጋር በመተባበር የንብረት መረጃን ማስተባበር

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 ወይም ቡታጅራ አካባቢ ያላችሁ ተመዝጋቢዎች በቡታጅራ ካምፓስ የብቃትና ሠው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የCOC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ምቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም አመልካቾች የተደራጀ እና የተሟላ የስራ ልምድ አያይዞ ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ ህጋዊነት ላይ ሙሉ በሙሉ ሃላፊነት ይኖርባቸዋል፡፡ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል። ተመዝጋቢዎች ለጽሁፍ ፈተና የተመለመሉ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀናት በውስጥ ማስታወቂያና በተቋሙ ድረ-ገጽ ቴሌግራምና በፌስቡክ ገጽ ይገለፃል ፡፡

Requirements

Required Skills

ensure stock storage safetymanage inventorycarry out inventory planningmonitor stock levelcheck for damaged items

Level

Entry Level

Location

Wolkite

How to Apply

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 ወይም በቡታጅራ ካምፓስ የብቃትና ሠው ሃብት አስተዳደር ቢሮ የስራ መደቡን በመጥቀስ ፎቶ ኮፒ እና ኦሪጅናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ በመያዝ በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በዲግሪ ትምህርት የተመረቁ የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ እና የCOC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡

Contact Email

hr@wku.edu.et
የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ሠራተኛ I at Wolkite University | HojiiNet