Wolkite University logo

የአስተዳደርና ፋይናንስ ቡድን መሪ I

Wolkite UniversityWolkite

On-siteContractWolkiteSenior

Experience

Senior

Salary

ETB 16K - 16K

Posted

about 9 hours ago

Deadline

in 4 days

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውቲንግ ኤንድ በጀት፣ ባንኪንግና ፋይናንስ፤ ኮምፒዩተራይዝድ አካውንቲንግ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ፤ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ፋይናንሻል አካውንቲግ፣ ፐብሊክ ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና ፐብሊክ ፋይናንስ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰርቪስ፣ ፐብሊክ ሴክተር ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰፖርት፣ ኮሜርስ አካውንቲንግ፣ ፋይናንስ ዲቬሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ መንግስት ፋይናንስ አስተዳደር፣ ታክስ አስተዳደር፣ ታክስና ከስተም አድሚኒስትሬሽን፣ ፕሮክዩርመንት፣ ፕሮክዩርመንት ኤንድ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ፕሮክዩርመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፕሮክዩርመንት ኤንድ ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሴልስና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፐርቸዚንግና ኢንሹራንስ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ሴልስ ማንሺፕ፣ ሴልስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ አለም አቀፍ ንግድ፣ ማርኬቲንግ ኤንድ ሴልስ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ታሞ ምንም ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽ፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽንና ኢንፎርሜሽን ሲስተም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት ቀጥታ እና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ ፡ 21238

  • ደረጃ፡ XV

  • የመ/መ/ቁጥር፡ 8.32/ወቂዩ-2186

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 ወይም ቡታጅራ አካባቢ ያላችሁ ተመዝጋቢዎች በቡታጅራ ካምፓስ የብቃትና ሠው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም አመልካቾች የተደራጀ እና የተሟላ የስራ ልምድ አያይዞ ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ ህጋዊነት ላይ ሙሉ በሙሉ ሃላፊነት ይኖርባቸዋል፡፡ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል። ተመዝጋቢዎች ለጽሁፍ ፈተና የተመለመሉ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀናት በውስጥ ማስታወቂያና በተቋሙ ድረ-ገጽ ቴሌግራምና በፌስቡክ ገጽ ይገለፃል ፡፡

Requirements

Required Skills

advise on financial mattersfollow company standardsenforce financial policiescreate a financial plananalyse financial performance of a company

Level

Senior

Location

Wolkite

How to Apply

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 ወይም በቡታጅራ ካምፓስ የብቃትና ሠው ሃብት አስተዳደር ቢሮ የስራ መደቡን በመጥቀስ ፎቶ ኮፒ እና ኦሪጅናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ በመያዝ በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በዲግሪ ትምህርት የተመረቁ የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ እና ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

Contact Email

hr@wku.edu.et
የአስተዳደርና ፋይናንስ ቡድን መሪ I at Wolkite University | HojiiNet