አንስቴዥዮሎጂ ፕሮፌሽናል I
Wolkite University Comprehensive Specialized Hospital • Wolkite
On-siteFull-timeWolkiteEntry Level
Experience
Entry Level
Salary
ETB 16K - 16K
Posted
2 days ago
Deadline
in 2 days
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በአንስቴዥዮሎጂ ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 3
ደመወዝ ፡ 16348
መደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 32/ወቂዩሆ-137 እስከ 1377
ደረጃ፡ XII
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ታካሚዎችን ለማደንዘዣ ሕክምና ማዘጋጀት
የማደንዘዣ መድሃኒቶችን በሐኪም ትዕዛዝ መስጠት
በቀዶ ጥገና ወቅት የታካሚውን ሁኔታ መቆጣጠር
የማደንዘዣ መሳሪያዎችን ማዘጋጀትና መቆጣጠር
የታካሚዎችን መዝገብ በትክክል መያዝ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል የሙያ ፍቃድ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡
Requirements
Required Skills
monitor basic patients signsanswer patients' questionsmonitor patient's health conditionmanage adverse reactions to anesthesia
Level
Entry Level
Location
Wolkite
How to Apply
አመልካቾች የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል የሙያ ፍቃድ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡