ባዮሜዲካል ኢንጅነር I
Wolkite University Comprehensive Specialized Hospital • Wolkite
On-siteFull-timeWolkiteEntry Level
Experience
Entry Level
Salary
ETB 15K - 15K
Posted
2 days ago
Deadline
in 2 days
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በባዮሜዲካል ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ ፡ 14983
መደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 32/ወቂዩሆ-1777
ደረጃ፡ XI
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የሕክምና መሳሪያዎችን መትከል፣ መፈተሽና መጠገን
የመሳሪያዎችን አፈጻጸምና ደህንነት መከታተል
የመሳሪያዎችን መደበኛ ጥገና ማከናወን
የመሳሪያ ችግሮችን መመርመርና መፍታት
የጥገናና የመሳሪያ አጠቃቀም መዝገቦችን መያዝ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል የሙያ ፍቃድ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡
Requirements
Required Skills
biomedical engineeringwrite work-related reportsmonitor biomedical equipment stock
Level
Entry Level
Location
Wolkite
How to Apply
አመልካቾች የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል የሙያ ፍቃድ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡