ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂስት I
Wolkite University Comprehensive Specialized Hospital • Wolkite
On-siteFull-timeWolkiteEntry Level
Experience
Entry Level
Salary
ETB 16K - 16K
Posted
2 days ago
Deadline
in 2 days
Job Description
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በፊዚዮቲራፒ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 3
ደመወዝ ፡ 16348
መደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 32/ወቂዩሆ-1396፤1397 እና 1398
ደረጃ፡ XII
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የራዲዮሎጂ ምርመራዎችን ማከናወን
የሕመምተኞችን ለምርመራ ማዘጋጀትና መምራት
የራዲዮሎጂ መሳሪያዎችን በአግባቡ መጠቀም
የምርመራ ምስሎችን ጥራት መቆጣጠር
የጨረር ደህንነት መመሪያዎችን መከተል
የሕመምተኞችን መረጃና የምርመራ መዝገቦች መያዝ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል የሙያ ፍቃድ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡
Requirements
Required Skills
comply with legislation related to health careevaluate delivery of radiation treatmentprepare for diagnostic imaging proceduresapply medical imaging techniquesassess radiation responseapply radiation protection procedures
Level
Entry Level
Location
Wolkite
How to Apply
አመልካቾች የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል የሙያ ፍቃድ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡