This job listing has expired

Applications are no longer being accepted for this position.

On-siteContractAddis AbabaEntry Level

Experience

Entry Level

Salary

ETB 13K - 13K

Posted

19 days ago

Deadline

Expired (14 days ago)

Job Description

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ: በኮምፓራቲቭ ፐብሊክ ሎው ፣ ኢንተርናሽናል ሎው ፣ ሌጋል ሰርቪስ ፣ ሌጋል ሰርቪስ ማኔጅመንት ፣ ሌጋል ሰርቪስ ኦፕሬሽን ፣ ሌጋል ስተድስ ፣ ሎዎር ጀነሪክ ፣ ፐብሊክ ሎው ፣ ኮንሰንትሬሽናል እና ፐብሊከ ሎው ፣ ኮምፓራቲቭ ፐብሊክ ሎው እና ጉድ ገቨርናንስ ፣ ሎው እና ሎው ሳይንስ ፣ ህግ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ: 0 ዓመት

  • ብዛት: 1

  • ደመወዝ፡ 12566

  • ደረጃ፡ IX

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት

  • የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 6.3/ቤተ-335

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የድርጅቱን ሕጋዊ ጉዳዮች መከታተልና ተገቢውን የሕግ ምክር መስጠት

  • የውልና የስምምነት ሰነዶችን ማዘጋጀት፣ መመርመርና ማረጋገጥ

  • ድርጅቱ በሥራው ላይ ተፈጻሚ የሆኑ ሕጎችን፣ ደንቦችንና መመሪያዎችን እንዲያከብር መከታተል

  • ከሕግ ጋር የተያያዙ ደብዳቤዎችንና ሌሎች ሰነዶችን ማዘጋጀት

  • የድርጅቱን መብትና ጥቅም ለማስጠበቅ አስፈላጊውን የሕግ ክትትል ማድረግ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሬዲዮ ፋና ፊት ለፊት ወይም በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በታችኛው በር ፊት ለፊት ባለው አስፋልት በኩል በሚገኘው በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት በቀድሞ ስያሜው ወመዘክር የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 112 በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ስርዝ ድልዝ የሌላቸውና በግልፅና በጥንቃቄ የተጻፉ መሆን ሲኖርባቸው የሠሩበት የሥራ መደብ መጠሪያ ከመቼ እስከ መቼ እንደሠሩ ቀን ወር ዓ.ም በግልፅ መግለፅ አለባቸው የሥራ መደቡ ላይ ሲሠሩ በየሥራ መደብ በየወሩ ወይም በሌላ ሁኔታ በቋሚነት ሲከፈል የነበረውን የደመወዝ መጠን የሚገልጹ የአሰሪዎችን ሙሉ ስም ፊርማ የሥራ ደረጃና የተቋሙ ማህተም የታተመበት፤ ማስረጃዎቹ የተሰጡበት ቀን ወርና ዓመተ ምህረት እንዲሁም ፕሮቶኮል ቁጥር የያዙ በሕጉ መሠረት የሥራ ግብር መከፈሉን መግለፅ ይኖርበታል ።

በግል ተቋም የሚመጡ የሥራ ልምዶች የሥራ ግብር ለመከፈሉ ከሚመለከተው ግብር ሰብሳቢ የመንግሥት አካል ስለመከፈሉ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251115530505 ይደውሉ፡፡

Requirements

Required Skills

analyse legal evidencecompile legal documentsrespond to enquiriespresent legal argumentsnegotiate in legal casespresent arguments persuasively

Level

Entry Level

Location

Addis Ababa

How to Apply

አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሬዲዮ ፋና ፊት ለፊት ወይም በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በታችኛው በር ፊት ለፊት ባለው አስፋልት በኩል በሚገኘው በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት በቀድሞ ስያሜው ወመዘክር የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 112 በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡ ማስታወሻ፡ በግል ተቋም የሚመጡ የሥራ ልምዶች የሥራ ግብር ለመከፈሉ ከሚመለከተው ግብር ሰብሳቢ የመንግሥት አካል ስለመከፈሉ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251115530505 ይደውሉ፡፡
የሕግ ባለሙያ I at National Archives and Library of Ethiopia | HojiiNet