Experience
Senior
Salary
Not specified
Posted
1 day ago
Deadline
in 7 days
Job Description
Company Snapshot
Amaga Private Limited Company, established in September 1998, began as a textile trading business and has since expanded into various sectors, including manufacturing foam, gas, and chemical products, import and export trading, real estate, and services. The company operates in multiple regions of Ethiopia, such as Addis Ababa, Oromiya, and Amhara. Amaga contributes to Ethiopia’s development by providing over 1,250 permanent jobs and earning foreign currency through exports. The company remains particularly focused on manufacturing polyurethane foam products, which are strong, versatile, and available in various sizes and densities.
What You’ll Do
Collaboration & Reporting: ለውስጥ ኦዲትና ኮምፕሊያንስ
What We’re Looking For
Experience
Years of Experience: 6-8 ዓመት
Skills:
Technical Skills:
- የውስጥ ኦዲት ዕቅድ ዝግጅት፣ የፋይናንስ፣ የፐርፎርማንስ እና የኮምፕሊያንስ ኦዲት
- የሪፖርት አጻጻፍና በቃል የማስረዳት መግለጽ ችሎታ
- የኮምፒቲዩተር እና የERP አጠቃቀም ብቃት
Soft Skills:
- ከስሩ ያሉትን ቡድኖች የማብቃት አቅም
- የውስጥ ቁጥጥር ሥርዓቶች ግምገማ፣ የአደጋ አስተዳደር እና ለስርዓት የተገዢነት ቁጥጥር
Education & Certifications
Educational Requirements: የመጀመሪያ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ፋይናንስ ወይም ቢዝነስ አስተዳደር ፋይናንስ ወይም ቢዝነስ አስተዳደር
Additional Information
- Salary: በስምምነት
- Work Location: አዲስ አበባ
- Contract Type: በቋሚነት
- Hiring Needs: 1
Application Instructions
How to Apply: ከዚህ በላይ የተገለጸውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያያዝ ጨው በረንዳ በሚገኘው የዋናው መ/ቤት ህንጻ በኣካል በመገኘት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
In-Person Application Location: ጨው በረንዳ በሚገኘው የዋናው መ/ቤት ህንጻ
Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ
Important Application Notice: በወንድ ጾታ የተገለጸው ሁሉ ለሴትም ነው።
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact:
Phone Number: 0112736639 መደወል ይቻላል
We encourage you to reach out with any questions.
Primary Office Location: ጨው በረንዳ በሚገኘው የዋናው መ/ቤት ህንጻ
Requirements
Required Skills
Level
Senior
Location
Addis Ababa